[![Open Source Love](https://badges.frapsoft.com/os/v1/open-source.svg?v=103)](https://github.com/ellerbrock/open-source-badges/) [](https://join.slack.com/t/firstcontributors/shared_invite/enQtNjkxNzQwNzA2MTMwLTVhMWJjNjg2ODRlNWZhNjIzYjgwNDIyZWYwZjhjYTQ4OTBjMWM0MmFhZDUxNzBiYzczMGNiYzcxNjkzZDZlMDM) [![License: MIT](https://img.shields.io/badge/License-MIT-green.svg)](https://opensource.org/licenses/MIT) [![Open Source Helpers](https://www.codetriage.com/roshanjossey/first-contributions/badges/users.svg)](https://www.codetriage.com/roshanjossey/first-contributions) # የመጀመሪያ አስተዋጽዖዎች ይህ ፕሮጀክት ጀማሪዎች የመጀመሪያ አስተዋጾ የሚያደርጉበትን መንገድ ለማቅለል እና ለመምራት ያለመ ነው። የመጀመሪያዎን አስተዋፅዖ ለማድረግ ከፈለጉ ከታች ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ #### command line ካልተመቸህ, [GUI መሳሪያዎችን በመጠቀም አጋዥ ስልጠናዎች አሉ።.](#Tutorials-Usin'-Other-Tools) fork this repository በማሽንዎ ላይ git ከሌለዎት, [ይጫኑት](https://help.github.com/articles/set-up-git/). ## Fork this repository በዚህ ገጽ ላይኛው ክፍል ላይ ያለውን fork ቁልፍን ጠቅ በማድረግ ይህንን ይጫኑት። ይህ በአንተ መለያ ውስጥ የዚህን repository ቅጂ ይፈጥራል። ## Clone the repository clone this repository አሁን Fork ይህን repository ወደ ማሽንዎ. ወደ GitHub መለያዎ ይሂዱ, የእርሶን repository ይክፈቱ. የኮድ ምልክቱን ጠቅ ያድርጉ እና ከዚያ ቅጂውን ምልክቱን ጠቅ ያድርጉ ለመቅዳት. ``` git clone "የቀዱትን url' ያስገቡ" ``` "የቀዱትን url' ያስገቡ" (ያለ ጥቅስ ምልክቶች) ይህ የዚህ repository url ነው(የእርሶ ቅጂ ፕሮጀክት). url ለማግኘት የቀደመውን ደረጃዎች ይመልከቱ. copy URL to clipboard ለምሳሌ: ``` git clone https://github.com/this-is-you/first-contributions.git ``` where `this-is-you` የእርስዎ GitHub መለያ ስም ነው።. እዚህ በ GitHub ላይ ያለውን የመጀመሪያ አስተዋፅዖ repository ይዘቶችን ወደ ኮምፒውተርዎ እየገለበጡ ነው። ## Create a branch(ቅርንጫፍ ይፍጠሩ) በኮምፒተርዎ ላይ ያለውን repository ማውጫ ይቀይሩ (እዚያ ከሌለዎት): ``` cd first-contributions ``` አሁን የ `git checkout` ትዕዛዝን በመጠቀም ቅርንጫፍ ይፍጠሩ: ``` git checkout -b ``` ለምሳሌ: ``` git checkout -b github-ethiopia ``` ## አስፈላጊ ለውጦችን ያድርጉ እና ለውጦችን commit ያድርጉ አሁን የ Contributors.md ፋይልን በጽሑፍ አርታኢ(editor) ውስጥ ይክፈቱ፣ ስምዎን በእሱ ላይ ያክሉ። በፋይሉ መጀመሪያ ወይም መጨረሻ ላይ አይጨምሩት። በመካከል የትኛውም ቦታ ላይ ያስቀምጡት. አሁን, ፋይሉን ያስቀምጡ(save). git status ወደ የፕሮጀክት ማውጫው ሄደው የ git status ከፈጸሙ ለውጦች እንዳሉ ያያሉ። የ `git add` ትእዛዝን በመጠቀም እነዚያን ለውጦች አሁን በፈጠሩት ቅርንጫፍ ላይ አክል፡ ``` git add Contributors.md ``` አሁን የ `git commit` ትዕዛዝ በመጠቀም እነዚህን ለውጦች ያድርጉ፡ ``` git commit -m "Add <የእርስዎ-ስም> to Contributors list" ``` <የእርስዎ-ስም> ፋንታ የራስዎትን ስም ይጻፉ. ## ለውጦችን ወደ GitHub ይጫኑ `git push` የሚለውን ትዕዛዝ በመጠቀም ለውጦችዎን ይጫኑ ``` git push origin <የእርስዎ-branch-name> ``` `<የእርስዎ-branch-name>` ፋንታ የራስዎትን branch ስም ያስገቡ ## ለውጦችዎን ለግምገማ ያስገቡ በ GitHub ላይ ወደ repository ከሄዱ፣ `Compare & pull request` ጥያቄን ያያሉ። በዚያ ቁልፍ ላይ ጠቅ ያድርጉ። create a pull request አሁን pull request ጥያቄውን ያስገቡ submit pull request በቅርቡ ሁሉንም ለውጦችዎን ወደ የዚህ ፕሮጀክት ዋና ቅርንጫፍ አዋህዳለሁ. ለውጦቹ ከተዋሃዱ በኋላ የማሳወቂያ ኢሜይል ይደርስዎታል። ## ከዚህ ወዴት መሄድ አለብዎት ? እንኳን ደስ ያለህ! አሁን መደበኛ fork -> clone -> edit -> pull request ሂደትን ጨርሰዋል. እንደ አስተዋጽዖ አበርካች ብዙ ጊዜ ይህ ሂደት ያጋትሞታል አስተዋጾዎን ያክብሩ እና ለጓደኞችዎ እና ተከታዮችዎ ያካፍሉ ወደ [ዲህረ ገጾ በመሄድ](https://firstcontributions.github.io/#social-share). ማንኛውም እርዳታ ከፈለጉ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት የእኛን [Slack ቡድን](https://join.slack.com/t/firstcontributors/shared_invite/enQtMzE1MTYwNzI3ODQ0LTZiMDA2OGI2NTYyNjM1MTFiNTc4YTRhZTg4OWZjMzA0ZWZmY2UxYzVkMzI1ZmVmOWI4ODdkZWQwNTM2NDVmNjY) መቀላቀል ይችላሉ. አሁን ለሌሎች ፕሮጀክቶች በማበርከት እንጀምር. እርስዎ ሊጀምሩባቸው የሚችሉ ቀላል ጉዳዮች ያላቸውን የፕሮጀክቶች ዝርዝር አዘጋጅተናል።. [እኚህን ማስፈተሪያ ይከተሉ](https://roshanjossey.github.io/first-contributions/#project-list). ### [ተጨማሪ ቁሳቁስ](../additional-material/git_workflow_scenarios/additional-material.md) ## ሌሎች መሳሪያዎችን በመጠቀም አጋዥ ስልጠናዎች |GitHub Desktop|Visual Studio 2017|GitKraken| |---|---|---| |[GitHub Desktop](../github-desktop-tutorial.md)|[Visual Studio 2017](../github-windows-vs2017-tutorial.md)|[GitKraken](../gitkraken-tutorial.md)|