[](https://github.com/ellerbrock/open-source-badges/)
[
](https://join.slack.com/t/firstcontributors/shared_invite/enQtNjkxNzQwNzA2MTMwLTVhMWJjNjg2ODRlNWZhNjIzYjgwNDIyZWYwZjhjYTQ4OTBjMWM0MmFhZDUxNzBiYzczMGNiYzcxNjkzZDZlMDM)
[](https://opensource.org/licenses/MIT)
[](https://www.codetriage.com/roshanjossey/first-contributions)
# የመጀመሪያ አስተዋጽዖዎች
ይህ ፕሮጀክት ጀማሪዎች የመጀመሪያ አስተዋጾ የሚያደርጉበትን መንገድ ለማቅለል እና ለመምራት ያለመ ነው። የመጀመሪያዎን አስተዋፅዖ ለማድረግ ከፈለጉ ከታች ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ
#### command line ካልተመቸህ, [GUI መሳሪያዎችን በመጠቀም አጋዥ ስልጠናዎች አሉ።.](#Tutorials-Usin'-Other-Tools)
በማሽንዎ ላይ git ከሌለዎት, [ይጫኑት](https://help.github.com/articles/set-up-git/).
## Fork this repository
በዚህ ገጽ ላይኛው ክፍል ላይ ያለውን fork ቁልፍን ጠቅ በማድረግ ይህንን ይጫኑት።
ይህ በአንተ መለያ ውስጥ የዚህን repository ቅጂ ይፈጥራል።
## Clone the repository
አሁን Fork ይህን repository ወደ ማሽንዎ. ወደ GitHub መለያዎ ይሂዱ, የእርሶን repository ይክፈቱ. የኮድ ምልክቱን ጠቅ ያድርጉ እና ከዚያ ቅጂውን ምልክቱን ጠቅ ያድርጉ ለመቅዳት.
```
git clone "የቀዱትን url' ያስገቡ"
```
"የቀዱትን url' ያስገቡ" (ያለ ጥቅስ ምልክቶች) ይህ የዚህ repository url ነው(የእርሶ ቅጂ ፕሮጀክት). url ለማግኘት የቀደመውን ደረጃዎች ይመልከቱ.
ለምሳሌ:
```
git clone https://github.com/this-is-you/first-contributions.git
```
where `this-is-you` የእርስዎ GitHub መለያ ስም ነው።. እዚህ በ GitHub ላይ ያለውን የመጀመሪያ አስተዋፅዖ repository ይዘቶችን ወደ ኮምፒውተርዎ እየገለበጡ ነው።
## Create a branch(ቅርንጫፍ ይፍጠሩ)
በኮምፒተርዎ ላይ ያለውን repository ማውጫ ይቀይሩ (እዚያ ከሌለዎት):
```
cd first-contributions
```
አሁን የ `git checkout` ትዕዛዝን በመጠቀም ቅርንጫፍ ይፍጠሩ:
```
git checkout -b
```
ለምሳሌ:
```
git checkout -b github-ethiopia
```
## አስፈላጊ ለውጦችን ያድርጉ እና ለውጦችን commit ያድርጉ
አሁን የ Contributors.md ፋይልን በጽሑፍ አርታኢ(editor) ውስጥ ይክፈቱ፣ ስምዎን በእሱ ላይ ያክሉ። በፋይሉ መጀመሪያ ወይም መጨረሻ ላይ አይጨምሩት። በመካከል የትኛውም ቦታ ላይ ያስቀምጡት. አሁን, ፋይሉን ያስቀምጡ(save).
ወደ የፕሮጀክት ማውጫው ሄደው የ git status ከፈጸሙ ለውጦች እንዳሉ ያያሉ።
የ `git add` ትእዛዝን በመጠቀም እነዚያን ለውጦች አሁን በፈጠሩት ቅርንጫፍ ላይ አክል፡
```
git add Contributors.md
```
አሁን የ `git commit` ትዕዛዝ በመጠቀም እነዚህን ለውጦች ያድርጉ፡
```
git commit -m "Add <የእርስዎ-ስም> to Contributors list"
```
<የእርስዎ-ስም> ፋንታ የራስዎትን ስም ይጻፉ.
## ለውጦችን ወደ GitHub ይጫኑ
`git push` የሚለውን ትዕዛዝ በመጠቀም ለውጦችዎን ይጫኑ
```
git push origin <የእርስዎ-branch-name>
```
`<የእርስዎ-branch-name>` ፋንታ የራስዎትን branch ስም ያስገቡ
## ለውጦችዎን ለግምገማ ያስገቡ
በ GitHub ላይ ወደ repository ከሄዱ፣ `Compare & pull request` ጥያቄን ያያሉ። በዚያ ቁልፍ ላይ ጠቅ ያድርጉ።
አሁን pull request ጥያቄውን ያስገቡ
በቅርቡ ሁሉንም ለውጦችዎን ወደ የዚህ ፕሮጀክት ዋና ቅርንጫፍ አዋህዳለሁ. ለውጦቹ ከተዋሃዱ በኋላ የማሳወቂያ ኢሜይል ይደርስዎታል።
## ከዚህ ወዴት መሄድ አለብዎት ?
እንኳን ደስ ያለህ! አሁን መደበኛ fork -> clone -> edit -> pull request ሂደትን ጨርሰዋል. እንደ አስተዋጽዖ አበርካች ብዙ ጊዜ ይህ ሂደት ያጋትሞታል
አስተዋጾዎን ያክብሩ እና ለጓደኞችዎ እና ተከታዮችዎ ያካፍሉ ወደ [ዲህረ ገጾ በመሄድ](https://firstcontributions.github.io/#social-share).
ማንኛውም እርዳታ ከፈለጉ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት የእኛን [Slack ቡድን](https://join.slack.com/t/firstcontributors/shared_invite/enQtMzE1MTYwNzI3ODQ0LTZiMDA2OGI2NTYyNjM1MTFiNTc4YTRhZTg4OWZjMzA0ZWZmY2UxYzVkMzI1ZmVmOWI4ODdkZWQwNTM2NDVmNjY) መቀላቀል ይችላሉ.
አሁን ለሌሎች ፕሮጀክቶች በማበርከት እንጀምር. እርስዎ ሊጀምሩባቸው የሚችሉ ቀላል ጉዳዮች ያላቸውን የፕሮጀክቶች ዝርዝር አዘጋጅተናል።. [እኚህን ማስፈተሪያ ይከተሉ](https://roshanjossey.github.io/first-contributions/#project-list).
### [ተጨማሪ ቁሳቁስ](../additional-material/git_workflow_scenarios/additional-material.md)
## ሌሎች መሳሪያዎችን በመጠቀም አጋዥ ስልጠናዎች
|
|
|
|
|---|---|---|
|[GitHub Desktop](../github-desktop-tutorial.md)|[Visual Studio 2017](../github-windows-vs2017-tutorial.md)|[GitKraken](../gitkraken-tutorial.md)|